Letra de Adey
ማይደዋ ታጊስ ካያና
አናና ሹካና
አይ እማ
ቴሌ ኤልዳውዳ ኢታና
አናና ሹከና
አይ እማ
በአፍሪካ ሰማይ ስር
እናቴ ስትወልጂኝ ገና አይንሽን ሳይ
በማይለካ ፍቅር ወደሽኝ
ራስሽን ሰጠሽኝ ጡትሽን
በችግር ተነኩረሽ
በድህነት ፀሐይ ጠቁረሽ
አሳደግሽኝ
ሰው አደረግሽኝ
እናቴ እናቴ እልሻለሁ እናቴ
የፍቅር አገር ቤቴ
አዝማች
አይ እማዬ አይ እማዬ
መቼም አይሆንልሽ የልጅሽ ነገር
እውነተኛ ፍቅር ነሽ ገራገር
አይ እማ
አይ እማ
አደይ አደይ እማዬ
አደይ አደይ እማዬ
ሳባ አደይ
ጺዮን እማዬ
ጦቢያ (ኢትዮጵያ) አደይ
አደይ አደይ
አደይ አደይ
አደይ ገዛ ሳባ ናት እናት ኢትዮጵያ
አደይ ኢትዮጵያ
አደይ ኢትዮጵያ
ማይደዋ ታጊስ ካያና
አናና ሹካና
አይ እማ
ቴሌ ኤልዳውዳ ኢታና
አናና ሹከና
አይ እማ