Teddy Afro

Adey
ማይደዋ ታጊስ ካያና አናና ሹካና አይ እማ ቴሌ ኤልዳውዳ ኢታና አናና ሹከና አይ እማ በአፍሪካ ሰማይ ስር እናቴ ስትወልጂኝ ገና አይንሽን ሳይ በማይለካ ፍቅር ወደሽኝ ራስሽን ሰጠሽኝ ጡትሽን በችግር ተነኩረሽ በድህነት ፀሐይ ጠቁረሽ አሳደግሽኝ ሰው አደረግሽኝ እናቴ እናቴ እልሻለሁ እናቴ የፍቅር አገር ቤቴ አዝማች አይ እማዬ አይ እማዬ መቼም አይሆንልሽ የልጅሽ ነገር እውነተኛ ፍቅር ነሽ ገራገር አይ እማ አይ እማ አደይ አደይ እማዬ አደይ አደይ እማዬ ሳባ አደይ ጺዮን እማዬ Letras de cancionesጦቢያ (ኢትዮጵያ) አደይ አደይ አደይ አደይ አደይ አደይ ገዛ ሳባ ናት እናት ኢትዮጵያ አደይ ኢትዮጵያ አደይ ኢትዮጵያ ማይደዋ ታጊስ ካያና አናና ሹካና አይ እማ ቴሌ ኤልዳውዳ ኢታና አናና ሹከና አይ እማ From Letras Mania