Teddy Afro

Yamral
ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ ፈክቶ እንደ ፀሐይ ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ ኩል አስመስሎ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ ከከንፈርሽ ላይ ጽጌረዳ ሳይ ከራሴ ጋራ እስከምለያይ ብቀር ፈዝዤ ጠፍቶኝ ማደረገው አይኔን ካአፍሽ ላይ ጣል ባደርገው ሳማት ሳመት አለኝና ቀልቤን ገዛው እንደገና ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) መች እለያይ ነበር ከራሴጋራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) Letras de cancionesልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ ፈክቶ እንደ ጸሐይ ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ ኩል አስመስሎ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ የደን አጸድ ጌጥ የሶሪት ላባ ማን አበቀለሽ ከአዲስ አበባ ገርሞኝ ፈዝዤ ጠፍቶን ማደርገው አይኔን ከአፍሽ ላይ ጣል ባደርገው ሳማት ሳማት አለኝና ቀልቤን ገዛው እንደገና ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) መች እለያይ ነበር ከራሴጋራ (ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ) ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) ያምራል ያምራል (ያምራል) ቁንጅናሽ ያምራል (ያምራል) ያምራል ያምራል (ያምራል) ውበትሽ ያማል (ያምራል) ልቤ ልብ አጣ (ያምራል) ቀልቤን ሰወረኝ (ያምራል) መልክሽ ሲጣራ (ሲለኝ ናና እየኝ) From Letras Mania