Teddy Afro

Semberé
ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ከአካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሰው መውደድ ዕርሜ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁሉ (ያን ጉራ) ገላ ናደው ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ከአካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አልደግምም ቃሌ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁሉ (ያን ጉራ) ቀን አራደው ዛሬ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ Letras de cancionesወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ የቅብጥ ሃሳብ ጤዛ ነው ሲነጋ ረጋፊ ወትሮም በአፍ ቃል ይፈጥናል ቀድሞ ተሸናፊ ላያድን ቃል ብቻ ምን ያደርጋል ዛቻ ጉራ ብቻ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ስማ! ስማ! ስማ! ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ ቦታ ቢለዋወጥ ወጥ ላያጥም ጉልቻ ጉራ ብቻ ልቤ ዛሬም ወደህ ልትሆን መተረቻ ጉራ ብቻ ታዲያ ምን አመጣው ያንን ሁሉ ዛቻ ጉራ ነው ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ (ከአካል ከአካሌ) ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ታላቅና ታናሽ ምላስ እና ሰምበር ጉራ ብቻ ያስገምታል ስጋ ሞቶ ለሚቀበር ጉራ ብቻ ወርቅ የዘጋ ሳጥን ቁልፍ የሌለው መፍቻ ጉራ ብቻ ምን ያደርጋል ወድቀው አለሁ ማለት ብቻ ጉራ ነው ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ (ከአካል ከአካሌ) ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ From Letras Mania